የኦሮሚያ መንግሥት ለሰሞኑ የተማሪዎች ተቃውሞ መነሻ የሃሰት ፕሮፖጋንዳ ነው አለ : ሦስት ወጣቶች ተገድለዋል – ቪኦኤ

Oromia-Protest
እንደ የአሜሪካ ድምጽ የአማርኛው አገልግሎት ዘገባ የኦሮሚያ መንግሥት ባለስልጣናት የከሠሩ የፖለቲካ ኃይሎችና በአሸባሪነት የተፈረጁ ድርጅቶች ያሠራጩት የሃሰት ፕሮፓጋንዳ ሰሞኑን በኦሮሚያ የተለያዩ ክፍሎችና የትምህርት ተቋማት ውስጥ ለተቀሰቀሰው ሁከት መንስዔ ነው ሲል የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽነር ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በላከው መግለጫ አስታውቋል።

ከጀርባ አሉ የተባሉትን ኃይሎች ማንነት መግለጫው በዝርዝር አልገለፀም፡፡ በተፈጠረው ሁከትም ሦስት ወጣቶች መገደላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሺነር ይፋ አድርገው ኅብረተሰቡን እያደናገሩ ናቸው ያሏቸውን አካላትም ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ አሳስበዋል።

በአዲስ አበባ የቪኦኤ ሪፖርተር መለስካቸው አምሃ መግለጫውን በዝርዝር ዘግቦታል:: ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ፡፡ ምንጭ: ቪኦኤ

በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ተማሪዎች ከጸጥታ ሃይሎች ጋር ተጋጭተዋል::

one-dollar-a-day-for-Ethiopia-PM-Abiy-ahmed-call-for-diaspora-sm


AddisNews is not responsible for the contents or reliability of any other websites to which we get contents from and provide a link and do not necessarily endorse the views expressed by them.

Related posts

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Share to Friends

Send this to a friend